atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የመስኖ ስታንዳርድና ደንብ ዶክመንት ዝግጅትን የስራ ሂደት ገመገመ ************************ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የመስኖ ስታንዳርድና ደንብ ዝግጅት አፈጻጸም ያለበትን ሂደት የሚኒስቴር መ/ቤቱና የፕሮጀክቱ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በሚኒስቴር መ/ቤቱ አዳራሽ በቀን 9/12/2016 ዓ/ም ገምግሟል፡፡ ክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር እንዳሉት የመስኖ ስታንዳርድና ደንብ መኖር መስኖን እንደ ተቋምና ዘርፍ ሊያሳድገው የሚችል ተግባር በመሆኑ በልዩ ትኩረትና ጥራት ሊሰራ ይገባል፡፡ የመስኖ ስታንዳርድ ለማዘጋጀት ፕሮጀክት ይፋ የተደረገው ባለፈው ታህሳስ 2016 ዓ.ም ሲሆን ዋነኛ ዓለማውም በዲዛይንና ጥናት፣ በግንባታና በመስኖ የመሰረተ-ልማት አገልግልትና አገልግሎት አሰጣጥ ያለውን ችግር በመቅረፍ ጥራት ያለውና ወጪ ቆጣቢ የመስኖ ዘዴዎችንና አሰራሮችን በመተግበር ምርትና ምርታማነትን መጨመር እንዲያስችል ነው፡፡ የመስኖ ስታንዳርዱ የሚዘጋጀው ከFAO በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ሲሆን አዘጋጁም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ ከኢትዮጵያ ስታንዳርድ ኢንስቲትዩት እና ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው፡፡ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም – Ministry of Irrigation and Lowland

Copyright © 2023 Ministry of Irrigation and Lowlands

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.