atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
በ2017 በጀት ዓመት የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት ፕሮጀክት ግንባታን 25 % ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያና ሲዳማ ክልሎች አዋሳኝ ቦታ የሚገነባው የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት (ሁለተኛና ሶስተኛ ቦዮች ) ግንባታ ፕሮጀክት በ2017 በጀት ዓመት መጨረሻ የፕሮጀክቱን 25 % ለማጠናቀቅ ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡ የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት ግንባታ ፕሮጀክት 13 ሺህ ሄክታር የማልማት አቅም ያለውና 26 ሺህ አርሶአደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፕሮጀክቱ የተጀመረው በ2016 ዓ/ም የካቲት ወር ሲሆን በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅደዋል፤፤ የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ሲሆን አማካሪ ድርጅቱ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ነው፡፡ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ 3.33 ቢሊዮን ብር ነው፡፡ ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ/ም – Ministry of Irrigation and Lowland

Copyright © 2023 Ministry of Irrigation and Lowlands

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.