News
Get in Touch
English
አማርኛ
The Ministry
Irrigation Development Sector
Projects
Lowland Development Sector
Administration sector
Publications
Search
News
Get in Touch
English
አማርኛ
In
News
•
September 2, 2024
በ2017 በጀት ዓመት የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት ፕሮጀክት ግንባታን 25 % ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያና ሲዳማ ክልሎች አዋሳኝ ቦታ የሚገነባው የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት (ሁለተኛና ሶስተኛ ቦዮች ) ግንባታ ፕሮጀክት በ2017 በጀት ዓመት መጨረሻ የፕሮጀክቱን 25 % ለማጠናቀቅ ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡ የጊዳቦ መስኖ መሬት ዝግጅት ግንባታ ፕሮጀክት 13 ሺህ ሄክታር የማልማት አቅም ያለውና 26 ሺህ አርሶአደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፕሮጀክቱ የተጀመረው በ2016 ዓ/ም የካቲት ወር ሲሆን በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅደዋል፤፤ የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ሲሆን አማካሪ ድርጅቱ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ነው፡፡ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ 3.33 ቢሊዮን ብር ነው፡፡ ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ/ም
Privacy Preference Center
Privacy Preferences
This site is registered on
wpml.org
as a development site.