atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
የአልዌሮ ግድብ ለታለመለት የመስኖ ልማት ማዋል የሚቻልበትን ሁኔታ ለማየት በዶ/ር አብርሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና በክብርት ወ/ሮ አለሚቱ ዑምድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሚመራ የፌደራል እና የክልል አመራሮችና ሙያተኞች ቡድን ጉብኝት አካሂደዋል :: የአልዌሮ ግድብ ከተገነባ ከሰላሳ አመት በላይ ሲሆን 10,000 ሄክታር በመስኖ ለማልማት ታስቦ የተገነባ ግድብ ነው :: ሆኖም እስካሁን ድረስ ከ1500 ሄክታር በታች እያለማ የታለመለትን ያክል ምርት ሳይሰጥ መቆየቱን በጉብኝቱ ወቅት ተገልፆል:: የግድቡ የተለያዩ ክፍሎች ያሉበትን ደረጃ በጥልቀት በማጥናት አስፈላጊ የጥገና ስራን በማከናወን ወደ ሙሉ አቅሙ መመለስ እንዲቻል እና ከመስኖ ልማት ጎን ለጎን የአሳ ሃብትን የማልማት ሂደት ለማዘመን እንደሚሰራ ሚኒስትሩ ገልፀዋል :: – Ministry of Irrigation and Lowland

Copyright © 2023 Ministry of Irrigation and Lowlands

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.