News
Get in Touch
English
አማርኛ
The Ministry
Irrigation Development Sector
Projects
Lowland Development Sector
Administration sector
Publications
Search
News
Get in Touch
English
አማርኛ
In
News
•
August 27, 2024
ዛሬ በክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ የሚመራ የፌደራል እና የክልል አመራር በ2011 ዓ/ም ተጀምሮ በሁለት አመት ለማጠናቀቅ ታስቦ በሶስት አመት ጉዞ በነበረው የስራ ተቋራጭ ደካማ አፈፃፀም መስራት የተቻለው 19% በመሆኑ የተቋረጠውን የካሊድ ዲጆ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ በሳይት በመገኘት ጎብኝቷል፡፡ በነበረው ጉብኝት ፕሮጀክቱ ለአዲስ ስራ ተቋራጭ ከመተላለፉ በፊት የደረሰበትን ደረጃ እና የፕሮጀክቱን ወቅታዊ ሁኔታ በአካል ለማየትና ድጋሚ የስራ መጓተትና መደናቀፍ እንዳያጋጥም ለማድረግ ሲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ይወጡ ዘንድ የስራ ውይይትና ቀጣይ አካሄድ ላይ አቅጣጫ ተሰጥቷል:: በጉብኝቱ ከሚኒስቴር መስራቤቱ አመራሮች በተጨማሪ የስልጤ ዞን እና ወረዳ እንዲሁም የአማካሪ ድርጅት አመራሮች ተገኝተዋል ::
Privacy Preference Center
Privacy Preferences
This site is registered on
wpml.org
as a development site.