News
Get in Touch
English
The Ministry
Irrigation Development Sector
Projects
Lowland Development Sector
Administration sector
Publications
Search
News
Get in Touch
English
In
News
•
September 5, 2024
የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ ******************* የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ክቡር ዶ/ር እንድርያሥ ጌታ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ እንዳሉት የውይይት መድረኩ የተዘጋጀው በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በመወያየት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በማምጣት ስኬታማ ለመሆን ነው፡፡ በተጨማሪም በሃብት አጠቃቀምና በስራ ዲሲፕሊን እንዲሁም በተkማዊና ሃገራዊ ተልዕኮ ላይ ግልፅነትን በመፍጠር በጋራ መግባባትና በመቀናጀት የ2017 በጀት ዓመት እቅድን ውጤታማ የሚናደርግበት ነው ብለዋል፡፡ ሚ/ር መ/ቤቱ አዲስ የመዋቅር ማሻሻያ እያከናወነ ያለበትና በዚህም የተሸለ አመራር መፍጠር ይቻላል ብለዋል፡፡ በመቀጠልም አዲሱ ዓመት የሰላም &የጤናና የደስታ እንዲሆን ለመላው ኢትዮጵ ዊያንና ለሚ/ር መ/ቤቱ አመራሮችና ሰራተኞች ተመኝተዋል፡፡ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም.
Privacy Preference Center
Privacy Preferences
This site is registered on
wpml.org
as a development site.