በመርሀ ግብሩ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የመስቀል እና የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር የመዘመር ስርአት ተከናውኗል።

ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀንን በማስመልከት በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ክቡር ሚንስትሩን
ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊን ጨምሮ የሚኒስቴር መስርያ ቤቱ ሰራተኞች እና አመራሮች ተሳትፈዋል።