atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
ዛሬ በክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ የሚመራ የፌደራል እና የክልል አመራር በ2011 ዓ/ም ተጀምሮ በሁለት አመት ለማጠናቀቅ ታስቦ በሶስት አመት ጉዞ በነበረው የስራ ተቋራጭ ደካማ አፈፃፀም መስራት የተቻለው 19% በመሆኑ የተቋረጠውን የካሊድ ዲጆ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ዛሬ በሳይት በመገኘት ጎብኝቷል፡፡ በነበረው ጉብኝት ፕሮጀክቱ ለአዲስ ስራ ተቋራጭ ከመተላለፉ በፊት የደረሰበትን ደረጃ እና የፕሮጀክቱን ወቅታዊ ሁኔታ በአካል ለማየትና ድጋሚ የስራ መጓተትና መደናቀፍ እንዳያጋጥም ለማድረግ ሲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ይወጡ ዘንድ የስራ ውይይትና ቀጣይ አካሄድ ላይ አቅጣጫ ተሰጥቷል:: በጉብኝቱ ከሚኒስቴር መስራቤቱ አመራሮች በተጨማሪ የስልጤ ዞን እና ወረዳ እንዲሁም የአማካሪ ድርጅት አመራሮች ተገኝተዋል :: – Ministry of Irrigation and Lowland

የባለቤትነት መብት © 2023 የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር  መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.