• ዜና
  • ያግኙን
  • አማርኛ
    • English
logo
logo
  • ስለ ሚኒስቴሩ
  • የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ሚኒስትር
    • የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች
  • የቆላማ አካባቢ ልማትና አስተዳደር
  • Search
  • ዜና
  • ያግኙን
  • አማርኛ
    • English

Month: January 2025

በጉጉት የሚጠበቀው “ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ-2025” በኢፌዴሪ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ከየካቲት 5-7 2017 ዓ.ም. በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ይቀርባል። ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ እና ወሳኝ ኮንፈረንስ የሀገራችንን የምግብ ሉዓላዊነት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገሩ አሰራሮችን እና ውሃን ቆጣቢ ቴክኖሎጂዎችን የሚያራምዱ የለውጥ ፖሊሲዎችን ለማስረጽ ከፈተኛ ሚና ይጫወታል።


by Mills Admin

የካሊድ ዲጆ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ጨረታ ቁጥር MILL-ICB-W-0004-2017-BID የጨረታ ማስገቢያ ዘዴና የቀን ለውጥ የተደረገ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የተያያዘውን ደብዳቤ ያንብቡ!


by Mills Admin

Recent Posts

  • በጉጉት የሚጠበቀው “ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ-2025” በኢፌዴሪ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ከየካቲት 5-7 2017 ዓ.ም. በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ይቀርባል። ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ እና ወሳኝ ኮንፈረንስ የሀገራችንን የምግብ ሉዓላዊነት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገሩ አሰራሮችን እና ውሃን ቆጣቢ ቴክኖሎጂዎችን የሚያራምዱ የለውጥ ፖሊሲዎችን ለማስረጽ ከፈተኛ ሚና ይጫወታል።
  • የካሊድ ዲጆ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ጨረታ ቁጥር MILL-ICB-W-0004-2017-BID የጨረታ ማስገቢያ ዘዴና የቀን ለውጥ የተደረገ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የተያያዘውን ደብዳቤ ያንብቡ!
  • የአልዌሮ ግድብ ለታለመለት የመስኖ ልማት ማዋል የሚቻልበትን ሁኔታ ለማየት በዶ/ር አብርሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና በክብርት ወ/ሮ አለሚቱ ዑምድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሚመራ የፌደራል እና የክልል አመራሮችና ሙያተኞች ቡድን ጉብኝት አካሂደዋል :: የአልዌሮ ግድብ ከተገነባ ከሰላሳ አመት በላይ ሲሆን 10,000 ሄክታር በመስኖ ለማልማት ታስቦ የተገነባ ግድብ ነው :: ሆኖም እስካሁን ድረስ ከ1500 ሄክታር በታች እያለማ የታለመለትን ያክል ምርት ሳይሰጥ መቆየቱን በጉብኝቱ ወቅት ተገልፆል:: የግድቡ የተለያዩ ክፍሎች ያሉበትን ደረጃ በጥልቀት በማጥናት አስፈላጊ የጥገና ስራን በማከናወን ወደ ሙሉ አቅሙ መመለስ እንዲቻል እና ከመስኖ ልማት ጎን ለጎን የአሳ ሃብትን የማልማት ሂደት ለማዘመን እንደሚሰራ ሚኒስትሩ ገልፀዋል ::
  • አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ መስከረም 27/2017 በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። የፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
  • ለመላው ኢትዮጵያውያን/ት ለትውልደ ኢትዮጵያዊያንና/ት የ2017 ዓ.ም ከብረት የጠነከረ የአንድነትና የህብረት አመት እንዲሆንልን እየተመኘሁ !! በርካታ ሀሳቦቻችንን በብርቱ ፈተናዎች ውስጥ ጭምር አልፈን በማድረግ ማሳካት የጀመርናቸውን ጅምሮች ወደ መደምደሚያ የምናመጣበት፤ አዳዲስ ትልሞቻችንና የአካታች ብልጽግና ግቦቻችንን በብቃት ተባብረን የላቁ ደረጃዎችና እመርታዎች የምናሰፈጽምበት፤ የስራና የፍሬ ዘመን ያድርግልን ስል በራሴና በመስኖና ቆላማ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ስም መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ።

Recent Comments

No comments to show.

Archives

  • January 2025
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • June 2024
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2015

Categories

  • News
  • Uncategorized @am-et
  • በግንባታ ላይ ያሉ

Privacy Preference Center

Privacy Preferences

This site is registered on wpml.org as a development site.