atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት (#LLRP) የፌዴራል ስትሪንግ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ———————————- በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የፌዴራል ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ፣ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ከማል፣ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሃብታሙ ኢተፋ፣ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ እንዲሁም የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር እንድርያስ ጌታ እና የሚኒስቴር መ/ቤቱና የባለድርሻ መ/ቤቶች የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር እንድርያስ ጌታ የፌዴራል ስትሪንግ ኮሚቴው የፕሮጀክቱ ምዕራፍ አንድ ማጠናቀቀቂያ እና ውጤትን የሚገመገምበት እንዲሁም የምዕራፍ ሁለት ዕቅድ የሚዳሰስበት እንደሆነ ገልፀዋል። የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር LLRP I ለቆላማ አካባቢ ነዋሪዎች ዘላቂ የኑሮ ሁኔታ ለውጥ ያመጣበት መሆኑን የምናረጋግጥበት በተጨማሪም የፕሮጀክቱን ምዕራፍ ሁለት (LLRP II) ወደ መሬት ለማውረድ ሁሉም ባለድርሻ ተቋማት ሃላፊነት ወስደን የምንሰራበት መድረክ ነው ብለዋል፡፡ —- LLRP II በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ በ424 ሚሊዮን ዶላር በ7 ክልሎለች እና ድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ 120 ወረዳዎች የሚተገበር ሲሆን፣ 3 ሚሊዮን የቆላማ አካባቢ ነዋሪዎችን (600ሺህ አባወራዎችን፣ 50% ሴቶች፣ 30% ወጣቶች) ተጠቃሚ ያደርጋል። የፕሮጀክቱ ዓላማ በሃገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች የሚገኙ የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ ሕይወት ለማሻሻል የሚያግዙ ተግባራት ማጠናከር ሲሆን የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም የሚያስችሉ ስራዎች እና አማራጭ የገቢ ምንጭ መፍጠር ላይ የሚሰራ ሲሆን ኢትዮጵያ ምርታማነትን ለማሳደግ በምታደርገው እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና ይጫወታል። ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም | ቢሾፍቱ – Ministry of Irrigation and Lowland

የባለቤትነት መብት © 2023 የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር  መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.