አርጆ-ደዴሳ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
በግንባታ ላይ ያሉ
አርጆ-ደዴሳ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
ክልል
ኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት
ዞን | ወረዳ
ቄለም ወለጋ እና ቡርኖ በደሌ | ሊሙ ሰቃ እና ቦሪቻ
ሊለማ የሚችለው መሬት
80,000 ሄክታር
የግድብ ዓይነት
በአለትና በተመረጠ አፈር የሚገነባ
የተጀመረበት ቀን
የካቲት 2003 ዓ/ም
የሚጠናቀቅበት ቀን
ሰኔ 2016 ዓ/ም
የፕሮጀክቱ ወጭ
4.6 ቢሊዮንብር
የመስኖ ዘዴው
ፈሮ

መገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
በግንባታ ላይ ያሉ
መገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
ክልል
አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት
ዞን | ወረዳ
ጎንደር ከተማ አስተዳደር |ጎንደር ከተማ ዙሪያ
ሊለማ የሚችለው መሬት
17,000 ሄክታር
የግድብ ዓይነት
በአለትና በተመረጠ አፈር የሚገነባ
የተጀመረበት ቀን
መጋቢት 2004 ዓ/ም
የሚጠናቀቅበት ቀን
ሰኔ 2016 ዓ/ም
የፕሮጀክቱ ወጭ
6.434 ቢሊዮንብር
የመስኖ ዘዴው
ፈሮ

ዛሪማ ሜይ ደይ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
በግንባታ ላይ ያሉ
ዛሪማ ሜይ ደይ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
ክልል
ትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት
ዞን | ወረዳ
ምዕራባዊ | ወልቃይት
ሊለማ የሚችለው መሬት
40,000 ሄክታር
የግድብ ዓይነት
በአስፋልት እና በዓለት የሚገነባ
የተጀመረበት ቀን
የካቲት 2006 ዓ/ም
የሚጠናቀቅበት ቀን
ሰኔ 2016 ዓ/ም
የፕሮጀክቱ ወጭ
15.8 ቢሊዮን ብር
የመስኖ ዘዴው
ፈሮ
