atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
የኢፌዴሪ መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ ለተጎዱ ወገኖች የ5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ ****************************************** የኢፌዴሪ መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር አብረሃም በላይ በጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ ምክንያት በወገኖቻችን ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት በመድረሱ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለፅ ፈጣሪ የሞቱትን ነፍሳቸውን እንዲምር ተመኝተዋል። ጉዳቱ የሁላችን የኢትዮጵያውያን መሆኑንም ሚኒስትሩ አብራርተዋል። የክልሉ መንግስትና የዞኑ አስተዳደር በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውንና ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉትን በቋሚነት ለማቋቋም እያደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ የ5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መደረጉን አመልክተው ድጋፉን ለዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አስረክበዋል። በቀጣይ ተጎጂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚደረገው ተግባር እስኪጠናቀቅ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ ለማድረግም ቃል ገብተዋል። የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ በበኩላቸው የኢፌዴሪ መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር አብረሃም በላይ እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እስከ ቦታው ድረስ በመሄድ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን በመግለፅ የገንዘብ ድጋፍ በማድረጋቸው በዞኑ አስተዳደር እና በተጎጂዎች ስም አመስግነዋል። ተጎጂዎችን እና ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት ከፍተኛ ሀብት የሚጠይቅ በመሆኑ ድጋፋቸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ዋና አስተዳዳሪው ጠይቀዋል። – Ministry of Irrigation and Lowland

የባለቤትነት መብት © 2023 የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር  መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.