atasehir escort HD sex HD порно xxx video İstanbul Escort Batumi Escort Batumi Escort Dubai Escorts Martin Escort Martin Escort r57 shell c99 shell pendik escort istanbul escort
ዛሬ ወደ መስኖና ቆላማ ሚኒስቴር በሚኒስትር ዴኤታ የተመደቡትን አቶ ተስፋዬ ይገዙ እና አቶ አብዱርሃማን አብደላ የእንኳን ደህና መጣቹ አቀባበል ተደረገላቸው :: በሂደቱ ከአጠቃላይ የሚኒስቴር መስራቤቱ ከፍተኛ አመራሮች እና ማናጅመንት አባላት ትውውቅ አድርገዋል :: በፕሮግራሙ በክቡር ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ የተቋሙን አሁናዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ሊሰሩ ስለሚገባቸው ስራዎች ዝርዝር የስራ መመርያ ለሁሉም አመራሮች ተሰጥተዋል :: – Ministry of Irrigation and Lowland

የባለቤትነት መብት © 2023 የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር  መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Privacy Preference Center

This site is registered on wpml.org as a development site.