In News•April 4, 2023•1 Minuteየወርልድ ባንክ ልዑካን ጋር በመሆን የሚኒስቴሩን ስልቶች ለማሻሻል የተማከሩ ሲሆን የመስኖ ተኮር ካንትሪ ፕሮግራም ለማዳበር ተስማምተዋልየሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስራ ኃላፊዎች እና የወርልድ ባንክ የውሃ ግሎባል ፕራክቲስ ዋና ዳይሬክተር ሚስተር ሳሮጅ ኩማር ከሌሎች የወርልድ ባንክ ልዑካን ጋር በመሆን የሚኒስቴሩን ስልቶች ለማሻሻል የተማከሩ ሲሆን የመስኖ ተኮር ካንትሪ ፕሮግራም ለማዳበር ተስማምተዋል። ከወርልድ ባንክ ጋር ላለን ዘላቂ አጋርነት ምስጋናችን የላቀ ነው።