Honoring HistoryFebruary 14, 2025 Day 2 | African Leaders and Experts Discuss Irrigation, Climate Resilience, and Food Sovereignty at International Conference 2025February 14, 2025 Day 1 | African Leaders Share Insights at Ministerial Dialogue on Irrigation and Climate Resilience During International Conference 2025February 14, 2025 Inaugural International Conference on Irrigation and Climate Resilient Production 2025 Launched with High-Level Dignitaries and Global LeadersFebruary 12, 2025 H.E. Ato Hailemariam Desalegn, Former Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, and H.E. Dr. Abraham Belay Berhe formally received H.E. Dr. Goodluck Ebele Jonathan, Former President of the Republic of Nigeria.February 12, 2025 International Conference on Irrigation and Climate-Resilient Production 2025February 12, 2025 The submission Method and Date of kalid Dijo Irrigation Development Project Bid number of MILL-ICP-W-0004-2017 has been changed.Please refer to the attached picture letter.January 23, 2025 የአልዌሮ ግድብ ለታለመለት የመስኖ ልማት ማዋል የሚቻልበትን ሁኔታ ለማየት በዶ/ር አብርሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና በክብርት ወ/ሮ አለሚቱ ዑምድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሚመራ የፌደራል እና የክልል አመራሮችና ሙያተኞች ቡድን ጉብኝት አካሂደዋል :: የአልዌሮ ግድብ ከተገነባ ከሰላሳ አመት በላይ ሲሆን 10,000 ሄክታር በመስኖ ለማልማት ታስቦ የተገነባ ግድብ ነው :: ሆኖም እስካሁን ድረስ ከ1500 ሄክታር በታች እያለማ የታለመለትን ያክል ምርት ሳይሰጥ መቆየቱን በጉብኝቱ ወቅት ተገልፆል:: የግድቡ የተለያዩ ክፍሎች ያሉበትን ደረጃ በጥልቀት በማጥናት አስፈላጊ የጥገና ስራን በማከናወን ወደ ሙሉ አቅሙ መመለስ እንዲቻል እና ከመስኖ ልማት ጎን ለጎን የአሳ ሃብትን የማልማት ሂደት ለማዘመን እንደሚሰራ ሚኒስትሩ ገልፀዋል ::October 16, 2024 አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ መስከረም 27/2017 በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። የፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡October 7, 2024 ለመላው ኢትዮጵያውያን/ት ለትውልደ ኢትዮጵያዊያንና/ት የ2017 ዓ.ም ከብረት የጠነከረ የአንድነትና የህብረት አመት እንዲሆንልን እየተመኘሁ !! በርካታ ሀሳቦቻችንን በብርቱ ፈተናዎች ውስጥ ጭምር አልፈን በማድረግ ማሳካት የጀመርናቸውን ጅምሮች ወደ መደምደሚያ የምናመጣበት፤ አዳዲስ ትልሞቻችንና የአካታች ብልጽግና ግቦቻችንን በብቃት ተባብረን የላቁ ደረጃዎችና እመርታዎች የምናሰፈጽምበት፤ የስራና የፍሬ ዘመን ያድርግልን ስል በራሴና በመስኖና ቆላማ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ስም መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ።September 11, 2024 Newsletter Subscribe to be part of our updates, insights and journey!