• News
  • Get in Touch
  • English
    • አማርኛ
logo
logo
  • The Ministry
  • Irrigation Development Sector
    • Projects
  • Lowland Development Sector
  • Administration sector
  • Publications
  • Search
  • News
  • Get in Touch
  • English
    • አማርኛ

Month: October 2024

የአልዌሮ ግድብ ለታለመለት የመስኖ ልማት ማዋል የሚቻልበትን ሁኔታ ለማየት በዶ/ር አብርሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና በክብርት ወ/ሮ አለሚቱ ዑምድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሚመራ የፌደራል እና የክልል አመራሮችና ሙያተኞች ቡድን ጉብኝት አካሂደዋል :: የአልዌሮ ግድብ ከተገነባ ከሰላሳ አመት በላይ ሲሆን 10,000 ሄክታር በመስኖ ለማልማት ታስቦ የተገነባ ግድብ ነው :: ሆኖም እስካሁን ድረስ ከ1500 ሄክታር በታች እያለማ የታለመለትን ያክል ምርት ሳይሰጥ መቆየቱን በጉብኝቱ ወቅት ተገልፆል:: የግድቡ የተለያዩ ክፍሎች ያሉበትን ደረጃ በጥልቀት በማጥናት አስፈላጊ የጥገና ስራን በማከናወን ወደ ሙሉ አቅሙ መመለስ እንዲቻል እና ከመስኖ ልማት ጎን ለጎን የአሳ ሃብትን የማልማት ሂደት ለማዘመን እንደሚሰራ ሚኒስትሩ ገልፀዋል ::


by Mills Admin

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ መስከረም 27/2017 በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። የፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡


by Mills Admin

Recent Posts

  • Financial_statement_and_Independent_Audit_Report_for_the_EFY_2016
  • Ethiopia- Climate Resilient Irrigation for Sustainable Production (P506818) CRISP Draft ESMF
  • ESCP_GFPP CRISP
  • Ethiopian Pastoral Policy Final Printed Booklet
  • Financial statement and Independent Audit Report

Recent Comments

  1. A WordPress Commenter on Hello world!

Archives

  • November 2025
  • October 2025
  • August 2025
  • May 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • June 2024
  • April 2024
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • June 2022
  • March 2015

Categories

  • Uncategorized
  • News
  • Publications
  • Completed
  • Ongoing
  • Lowlands

Privacy Preference Center

Privacy Preferences

This site is registered on wpml.org as a development site.