ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም.

ክቡር ዶ/ር አብርሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር እና ክቡር ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ

የመስኖ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ)

የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሰርቪስ ሃላፊ ጂዮቫኒ ሙኖዝ፣ በኢትዮጵያ የፋኦ ተወካይ ፋራይ ዚሙድዚ

እና ልዑካንን ተቀብለው በቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ውይይት አካሄዱ።

ውይይቱ በዋናነት ያተኮረው በመጪ ፍላግሺፕ ፕሮጀክቶቻችን ላይ የቴክኒክ ድጋፍ ማቅረብ፣

የመስኖ ኮዶችን፣ መመሪያዎችን እና የሕግ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት ላይ ሲሆን #FAO በጂ.አይ.ኤስ ቴክኖሎጂ

ላይ የተመሰረቱ MIS (Management Information System) ስርአቶችን ከፕሮጀክቶቹ ጋር በማዋሃድ

የመረጃ አያያዝ አቅማችንን ማጎልበት ላይ አብሮ ለመስራት ተስማምቷል። በተጨማሪም ቡድኑ ለመስኖ ዲዛይን፣

ለግንባታ፣ ለአሰራር እና ለጥገና እንዲሁም የመስኖ ኢንቨስትመንት ትንተና እና የታሪፍ መቼቶች ላይ ያተኮረ ድጋፍ ላይ ተወያይተዋል።

ሚኒስቴራችን ከFAO ጋር ያለው ትብብር የግብርና መሠረተ ልማትን እና ዘላቂነትን ለማጎልበት በምናደርገው ጥረት ትልቅ ሚና ይጫወታል።


Lower Genale Feasibility Study and Detail Design of Irrigation Project (Lot-II)

On Going

Lower Genale Feasibility Study and Detail Design of Irrigation Project (Lot-II)


Region

Somali National Regional State
Zone | Woreda

Liben and Afder | Dolo-ado, Bekolmayu and Dolo-bay

Equipped Areas

38,000 Hectares
Type of Headwork

Diversion Storage and Lifting

Date Contracted

June, 2021 GCE
Date Completed - Expected

November, 2022 GCE

Project Cost

96,082,127.93 Ethiopian Birr
Irrigation System

Furrow Irrigation System (Gravity System)

Hello world!

Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!