በመርሀ ግብሩ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የመስቀል እና የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር የመዘመር ስርአት ተከናውኗል።
ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ቀንን በማስመልከት በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ክቡር ሚንስትሩን ዶ/ር ኢ/ር ሱልጣን ወሊን ጨምሮ የሚኒስቴር መስርያ ቤቱ ሰራተኞች እና አመራሮች ተሳትፈዋል።
by Mesfin